ልማት ና ሽያጭ ክፍል
የልማትና የሽያጭ ክፍል በጠቅላላው ዓመታዊ ጉባኤ ወቅት የሚዘጋጁትን የመጽሄት፣ የቲሸርትና የተለያዩ መጽሃፍትን በማዘጋጀትና በማስመጣት በጠቅላላው የአንድነት ጉባኤ አበላት በቀላሉ ገዝተው እንዲጠቀሙ ያደርጋል።
እንዲሁም በጠቅላላው የአንድነት ጉባኤ ወቅት የተቀረጹትን ቪዲዮ ና ኦዲዮ፣ ቲሸርትና የአንድነት መጽሄት (ፍሬ ተዋህዶ) ለሚትፈልጉ በሚከተለዉ አድራሻ ማግኘት ትችላላችሁ፡- Coming soon
በጠቅላላው ጉባኤ ወቅት ያልተከፈሉ የመጽሄትና የቲሸርት ክፍያ ለሒሳብ ክፍሉ አድራሻ መላክ ትችላላችሁ፡-
Send your check or Money order to finance dept.

To: EOTC NASSU
Attention: Finance Department
2509 Pierce Circle
Snellville, GA 30078
Contact person
Samuel Thomas
Eotcnassu.development@gmail.com
615-480-1034

NASSU Development Department