ትምህርት ክፍል
ቤተልሔም እንሂድ ሉቃ ፪፥፲፭
 
 ቃለ ምዕዳን እና ቡራኬ

ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ- የሰሜን ምዕራብ አሜሪካ፣ የካሊፎርኒያ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የ2003 ዓ.ም የልደት በዓል ምክንያት በማድረግ ያስተላለፉት ቃለ ምዕዳን እና ቡራኬ

 ልደተ ክርስቶስ
የነቢያት ትንቢት ፍጻሜ አግኝቶ አምላካችን ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍስዋ ነፍስ ነስቶ የተወለደበትን የምሕረት ቀን ከማየታችን በፊት በዚህ በታኅሣሥ ወር ያለፉትን አበይት በዓላት በመጠኑ እንዳስሳለን።(ተጨማሪ ያንብቡ )

 እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰን


የአንድነት ጉባዔው መልዕክት


የልደት ወረቦች በድምጽ ና በጽሁፍ


ጾመ ድኅነት ጾም ማለት በምግብ እጦት መሰቃየት ወይም የሚበሉት ነገር አጥቶ መቅበዝበዝና መባከን ላለመሆኑየአድምና የሄዋን ኑሮ ቋሚ ምሥክር ነው።ምክንያቱም በተድላና በደስታ በመኖር ምድር ፍሬዋን ሳትከለክላቸው የሚብልውና የሚጠጣው ነገር ሁል ከፊታችው ንብርቸውና።  (ተጨማሪ ያንብቡ )

ከሰሞኑ በረከት

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጅዋ እና ከወዳጅዋ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር መሰደድ፡-

በመልአኩ በቅዱስ ገብርኤል አብሳሪነት አምላካችን ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍስዋ ነፍስ ነስቶ ወደዚህ ዓለም በመምጣት አምላካዊ ትእዛዝን ተላልፎ ካልተፈቀደለት ገበታ የተመገበውን እና በዚህም ምክንያት ከገነት የተሰደደውን አዳምን ወደ ቀደመ ክብሩ ለመመለስ ከተወለደበት ከሕፃንነቱ ጀምሮ ታላቅ የሆነ መከራ እና እንግልት ደርሶበታል፤ ሕማምን እና ስደትን ተቀብሏል። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምም የበኲር ልጅዋን ጌታችንን በወለደች በአርባኛው ቀኗ እንደ ኦሪቱ ሕግ መሥዋዕት ለማቅረብ ወደ ኢየሩሳሌም በሔደችበት ጊዜ አስቀድሞ ትንቢት የተነገረለትና በጌታም የተቀባውን ሳያይ ሞትን እንዳያይ በመንፈስ ቅዱስ ተረድቶ የነበረው አረጋዊው ስምዖን ጌታን ታቅፎ "እነሆ፥ የብዙዎች ልብ አሳብ ይገለጥ ዘንድ፥ ይህ በእስራኤል ላሉት ለብዙዎቹ ለመውደቃቸውና ለመነሣታቸው ለሚቃወሙትም ምልክት ተሾሞአል፥ በአንቺም ደግሞ በነፍስሽ ሰይፍ ያልፋል።" ሉቃ.፪፡፴፬-፴፭ በማለት እንደተናገረው ቃል ሔሮድስ ሰማያዊውን ንጉሥ ኢየሱስ ክርስቶስን የምድራዊ ንጉሥ አድርጎ በማሰብ እና ሥልጣኔን ይወስድብኛል ብሎ በመፍራት እድሜአቸው ሁለት ዓመት እና ከዚያ በታች የሆኑትን ሕፃናት ለማስገደል ትእዛዝ አስተላለፈ፤ ትእዛዙም ተግባራዊ ሆነ። (ተጨማሪ ያንብቡ )


አንዲ ሆነን ችግሩን እንፍታ ወይንስ ችግሩ ሲፍታ አንድ እንሁን?

መቶ ዓመታት በፊት የግብጽ ቤተ ከርስቲያን በአራት ነገሮች ትቀስፋ ትንገላታ ንበር፡፤የእንግሊዝን ቅኝ ግዝት ትክትሎ ብመጣው የፕሮቴስትንት ወረራ የእስልም ወንድማማቾች በሚያቀነቅኑት አክራሪ እስልምና ዓላማቸውን የዘነጉ ጳጳሳትና ክህናት ከወቅቱ መንግሥት ጋር ገጥመው      (ተጨማሪ ያንብቡ )  


 እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን
Skip Navigation Links



 ጥምቀተ ክርስቶስ
የዛሬ 1970 ዓመታት ወደኋላ ዞር ብለን ስንመለከት በምድር ላይ ከተፈጸሙ ታላላቅ የእግዚአብሔር ሥራዎች መካከል አንዱን እናገኛለን። (ተጨማሪ ያንብቡ )
ጾመ ነነዌ
ጾም በሃይማኖት ምክንያት ከምግብና ከመጠጥ ተከልክለው ከአምላክ ጋር የሚነጋገሩበት መንፍሳዊ ዘር የሚዘራበት የአምላክ ፈቃድ ብቻ የሚሰራበት የጽድቅ (ይሕይዎት) በር ነው። (ተጨማሪ ያንብቡ )