የበጎ አድራጎት ክፍል ዋነኛው ዓለማ በአገር ቤት ውስጥ ለሚገኙት አድባራት፣ገዳማት፣ለሰንበት ትምህርት ቤቶችና ለነድያን ከአባለት፣ ከምዕመናን እና ከበጎ አድራጊዎች የገንዘብና የቁሳቁስ እርዳታ በማሰባሰብ እንዲያገኙ ማድረግ ነው።